ከፍተኛ አካውንታንት
JOB REQUIREMENT
የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በአካውንቲንግ ወይንም በተዛማጅ የሙያ መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ/ሁለተኛ ዲግሪ/ፒኤችዲ 10/7/3
ዓመት ያለው/ያላት በተጨማሪ ስለስኳር ኢንዱስትሪ በቂ እውቀት ያለው የ”IFRS” ስልጠና የወሰደ/ች፣
ብዛት: 04
ደረጃ : 19
ጥቅማጥቅም: የትራንስፖርትና የቤት አበል እንዲሁም ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች ያሉት፤
የስራ ቦታ: ዋና መ/ቤት አዲስ አበባ
HOW TO APPLY
የምዝገባው ቦታ፡- ዋና መ/ቤት የሰው ሀብት አመራርና ልማት ዋና ክፍል፤
የምዝገባው ቀን፡- ከህዳር 4 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት፤
በውድድሩ መሳተፍ የሚችሉት ለስራ መደቡ አግባብ ያለው የትምህርትና የስራ ልምድ ዝግጅት ያላቸው ብቻ ናቸው፡፡
አመልካቾች ያላችውን የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከCV/የግል ሁኔታ መግለጫ/ እና ማመልከቻ ጋር በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ይኖርባቸዋል፡፡

