Commercial Nominees Job Vacancy

አድሚንና ፋይናንስ ኦፊሰር

JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: የኮሌጅ ዲፕሎማ /ሌቭል 4 ማኔጅመንት/ ቢዝነስ አድሜንስትሬሽን/ማኔጅመንት /ኢኮኖሚክስ/ አካውንቲንግ/ ፋይናንሽያል
ማኔጅመንት የትምህርት መስክ የተመረቀ
ተፈላጊ የሥራ ልምድ: 4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
ደረጃ: 7
ደመወዝ: 7,742.00
ጥቅማጥቅም: የትራንስፖርት 50.ሊትር ነዳጅ የቤት አበል 1400.00
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ ቅርንጫፎች

የሰው ሃብት ኦፊሰር

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: በኤ ዲግሪ በሂዩማን ሪሶርስ ማኔጅመንት/ቢዝነስ አደሚኒስትሬሽን/ማኔጅመንት/ ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን
ተፈላጊ የሥራ ልምድ: 2 አመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
ደረጃ: 8
ደመወዝ: 7,742.00
ጥቅማጥቅም: የትራንስፖርት 50.ሊትር ነዳጅ የቤት አበል 1400.00
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ ቅርንጫፎች

የጽዳትና ሌሎች አገልግሎቶች ተቆጣጣሪ

JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: የኮሌጅ ዲፕሎማ በማኔጅመንት ሱፐርቫይዘሪ ማኔጅመንት /ሂውማን ሪሶርስ ማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ የትምህርት መስክ
የተመረቀ
ተፈላጊ የሥራ ልምድ: 2 አመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
ደረጃ: 5
ደመወዝ: 5,409.00
ጥቅማጥቅም: የትራንስፖርት 50.ሊትር ቤንዚን የቤት አበል 1400.00 የሞባይል አበል 350.00
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ ቅርንጫፎች

ቴለር አካውንታንት

JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ:የኮሌጅ ዲፕሎማ /ሌቭል 4 አካውንቲንግ/ፋይናንሽያል ማኔጅመንት/ቡክ ኪፒንግ የትምህርት መስክ የተመረቀ
ተፈላጊ የሥራ ልምድ: የሥራ ልምድ አይጠይቅም
ደረጃ: 4
ደመወዝ: 4,355.00
ጥቅማጥቅም: የትራንስፖርት 40.ሊትር ነዳጅ የቤት አበል 1200.00 የካዘና መጠባበቂያ 500.00
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ ቅርንጫፎች

ነገረ ፈጅ

JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: ኤል ኤል ቢ ዲግሪ በህግ
ተፈላጊ የሥራ ልምድ: 2 አመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
ደረጃ: 8
ደመወዝ: 8,963.00
ጥቅማጥቅም: የትራንስፖርት 60.ሊትር ነዳጅ የቤት አበል 1600.00
የሥራ ቦታ: ዋ/መ/ቤት


HOW TO APPLY
ምዝገባ ጊዜ፡ ከመስከረም 7 ቀን 2015 ዓ.ም – መስከረም 15 ቀን 2016 ዓ.ም. ድረስ በሥራ ሰዓት
የምዝገባ ቦታ፡ ኮሜርሻል ኖሚኒስ ዋ/መ/ቤት
ከላይ የተጠቀሰውን ዝቅተኛ መስፈርት የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ ደንበል የገበያ
ማዕከል ጀርባ ሰይድ ያሲን ህንፃ ላይ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት 5ኛ ፎቅ የሰው ሃብት ዳሬክቶሬት በአካል በመቅረብ መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
ማሳሰቢያ
መንግሥታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች የሚቀርብ የሥራ ልምድ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ የሚያረጋግጥ መሆን አለበት፡፡
አመልካቾች የ8ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
አመልካቾች ለቅጥር በሚመጡበት ጊዜ የሚያቀርቧቸው ሰነዶች ማለትም የትምህርት፣ የስራ ልምድ፣ የስንብት እና ሌሎች ማስረጃዎች ሀሰተኛ ሆነው ቢገኙ በህግ
ተጠያቂ የሚያደርግ መሆኑን ድርጅቱ ያሳስባል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *