የመስክ የሽያጭ አማካሪ (FIELD SALES CONSULTANT)
Job requirement
Education Level – Bachelor’s Degree in any field of study
Work experience – 0 years in real estate with experience in real estate sales
Desired Skills – Strong work ethic, good communication skills, ability to adapt quickly, identify blood needs and time management.
What he/she has
Quantity – 50
Salary – Based on the scale of the organization and an attractive commission paid on every sale of apartments, shops and other types of houses.
HOW TO APPLY
Applicants who meet the above-mentioned criteria should bring proof of education and work experience in front of Bole Road Getu Commercial.
At the company’s head office, Bahr Building, 8th floor, Office No. 803/ Bole Madhnialam, at the sales office at Blue Nile Building, 3rd floor, near Mafi City Mall.
office in person or by email at [email protected] within 5 (five) business days from the date of publication of this notice.
We will inform you that you can apply. For more information, phone no. 011465558, 0114671975,
Gift Real Estate
We build a community!
JOB REQUIREMENT
የትምህርት ደረጃ – የመጀመሪያ ዲግሪ በማንኛዉም የትምህርት መስክ
የስራ ልምድ – 0 ዓመት በሪል ሆኖ በሪል እስቴት ሽያጭ ልምድ ያለዉ/ላት ቅድሚያ ይሰጣል
ተፈላጊ ክህሎት – ጠንካራ የስራ ባህል፣ጥሩ የተግባቦት ክህሎት፣ ከለውጦች ጋር በፍጥነት የመላመድ፣ የደምበኞችን ፍላጎት የመለየትና የላቀ የጊዜ አጠቃቀምና
ያለው/ያላት፡፡
ብዛት- 50
ደመወዝ – በድርጅቱ እስኬል መሰረት እና ከእያንዳንዱ የአፓርታማ፣ ሱቅ እና ሌሎች የቤት ዓይነቶች ሽያጭ የሚከፈል ማራኪ ኮሚሽን
HOW TO APPLY
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የማይመልስ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ ቦሌ መንገድ ጌቱ ኮሜርሻል ፊት ለፊት
በሚገኘዉ የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ባህር ህንፃ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 803/ ቦሌ መድህኒያልም ከማፊ ሲቲ ሞል አጠገብ ብሉ ናይል ህንፃ 3ኛ ፎቅ በሚገኘዉ የሽያጭ
ቢሮ በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜይል አድራሻ [email protected] ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5(አምስት) ተከታተይ የሥራ
ቀናት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር. 011465558, 0114671975,
ጊፍት ሪል እስቴት
መሀበረሰብ እንገነባለን!